ስለ ቡና ጠጡ


ኤች ዲ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከኢፌዴሪ የብሮድካስት ባለስልጣን ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ ወደ ሃገራችን የሚዲያ እንዱስትሪ ከተቀላቀለ ረዘም ያሉ ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡
በቆይታውም፡-
Ø  ቡና ጠጡ የሬዲዮ ፕሮግራምን ያዘጋጃል
Ø  የተለያዩ ዘጋቢ ፊልሞችን ሰርቶ ለተመልካቾች አድርሷል፡፡እየሰራም ይገኛል፡፡
Ø  የማስታወቂያ ፣ የህትመትና የመድረክ ዝግጅቶችን ይሰራል
በአሁኑ ስዓት ቡና ጠጡ የሬዲዮ ፕሮግራማችን አባይ ኤፍ ኤም 102.9 በሳምንት ሁለት ቀን ወደ አድማጮቹ ይደርሳል፡፡
v  በአቦል መረጃዎቹ ወቅታዊ ጉዳዮችን ከአስገራሚ ትዝብቶች ጋር አሰናድቷል፡፡
v  በቶና ስዓቱ የእርስዎ ሃሳብ በጥናቶች ተደግፎ ይስተናገዳል፡፡
v  ቡናው ሲበርክ ደግሞ  የፍቅር ትምህርት ቤቱ ተከፍቶ የፍቅር ተማሪዎችን ከፍቅር አስተማሪዎች ጋር ያገናኛል፡፡የቡና ቁርሱም አለ፡፡ቄጤማውም ተጎዝጉዟል፡፡ የጎደለ የለምና ኑ ቡና ጠጡ ተብላችኋል፡፡
ኤች ዲ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ነው ጋባዣችሁ ፡፡
እሁድ ከቀኑ 7፡00 ስዓት ጀምሮ እንዲሁም ሃሙስ ምሽት ከ10፡00 ስዓት ጀምሮ አባይ ኤፍኤም 102.9 ላይ እንገናኝ ብሏችኋል፡፡

            09 28 80 66 66  ስልካችን ነው፡፡

ቡና ጠጡ ገፃችን         https://bunatetuu.blogspot.com/ 


No comments:

Post a Comment