Saturday, July 14, 2018

አሜሪካዊያን ከፈጣሪ ይልቅ በመከላከያና ፖሊስ ሰራዊታቸው ያምናሉ



Americans who trust the:
Military: 74%
Police: 54%
Church: 38%

እርስዎ በቀን ምን ያክል ደቂቃዎችን በማንበብ ያሳልፋሉ?



እስኪ አውሮፓዊያን በአማካኝ ምን ያክል ደቂቃዎችን በማንበብ እንደሚያሳልፉ እናካፍልዎ፡፡

Average minutes spent reading books per day, 2015.

Estonia: 13
Finland: 12

Poland: 12

ዶክተር አብይ አህመድ በ BBC አልጀዚራና ሌሎች አለም አቀፍ ሚዲያዎች እይታ

የዶክተር አብይ የመቶ ቀናት መቶ ሰበር ዜናዎች


1. መጋቢት 24 - ኢትዮጵያዊነት፣ ፍትህ፣ እኩልነት የታወጀበት የበአለ-ሲመት ንግግር
2.
መጋቢት 25 - ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር የጀመረቻቸውን ስራዎች እንደምትቀጥል የተገለፀበት
3.
መጋቢት26 - ከፕ/ አልሲ ጋር በስልክ አወ\ የደስታ መግለጫ ተለዋወጡ
4.
መጋቢት 28 - እስረኞች የተፈቱበትና ማዕከላዊ በይፋ የተዘጋበት
5.
መጋቢት 29 - የመጀመሪያው ህዝባዊ መድረክ በጅግጅጋ
6.
ሚያዚያ 02 - የኬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
7.
ሚያዚያ 03 - ህዝባዊ መድረክ በአምቦ

ለኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የተዘጋጀ ዝግጅት ላይ የተደረገ የስጦታ ፕሮግራም


የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ትልልቅ ጉድለቶችን ለከተማው ምክር ቤት አቅርቧል፡፡


1. ከደንብና መመሪያ ውጭ የተፈጸመ ግዥ……….…112 ሚሊየን ብር በላይ
2. በወቅቱ ያልተሰበሰበ…………..............….329 ሚሊዬን ብር በላይ

3. ጥሬ እቃ ተሰጥቶ ምላሽ ያልተደረገ……......41 ሚሊዬን ብር በላይ
4.
ለማን እንደሚከፈል የማይታወቅ ተከፋይ ሂሳብ….123 ሚሊዬን ብር በላይ


ፈረስ ከእነ ጋሻና ጦር ስጦታ


የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ፈረስ ከእነ ጋሻና ጦር ስጦታ ተበረከተላቸው።



ማህተመ ጋንዲ እና ዶክተር አብይ አህመድ



ማህተመ ጋንዲ በአንድ ወቅት በአውቶቡስ ሰመሄድ የሆነች ሴትዮ ያስመልሳታል ።ሁሉም ሰው በመጠየፍ አፍንጫውን ሲይዝና ሲሸፈን ..ፔስታል እንኳን የሚያቀብላት ሲጠፋ ጋንዲ ሸሚዙን ሰጣት
.
ከዘመናት በኃላ የእኛው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድም የዚህችን እናት እንባ በእጃቸው አበሱላት