Saturday, July 14, 2018

የዶክተር አብይ የመቶ ቀናት መቶ ሰበር ዜናዎች


1. መጋቢት 24 - ኢትዮጵያዊነት፣ ፍትህ፣ እኩልነት የታወጀበት የበአለ-ሲመት ንግግር
2.
መጋቢት 25 - ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር የጀመረቻቸውን ስራዎች እንደምትቀጥል የተገለፀበት
3.
መጋቢት26 - ከፕ/ አልሲ ጋር በስልክ አወ\ የደስታ መግለጫ ተለዋወጡ
4.
መጋቢት 28 - እስረኞች የተፈቱበትና ማዕከላዊ በይፋ የተዘጋበት
5.
መጋቢት 29 - የመጀመሪያው ህዝባዊ መድረክ በጅግጅጋ
6.
ሚያዚያ 02 - የኬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
7.
ሚያዚያ 03 - ህዝባዊ መድረክ በአምቦ


8. ሚያዚያ 04 - ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር
9.
ሚያዚያ 05 - ህዝባዊ መድረክ በመቀሌ
10.
ሚያዚያ 07 - ህዝባዊ መድረክ ሚሊኒየም አድራh
11.
ሚያዚያ 08 - ከባለሀብቶች ጋር ምክክር
12.
ሚያዚያ 10 - የሳውዲ አልጋወራሽ ተወካይን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
13.
ሚያዚያ 11 - የካቢኔ አባላት ሹመት
14.
ሚያዚያ 12 - ህዝባዊ መድረክ በጎንደር
15.
ሚያዚያ 13 - ህዝባዊ መድረክ በባሕርዳር፤
16.
ሚያዚያ 13 - የጣና ፎረም በባህርዳር ተካሄደ
17.
ሚያዚያ 16 - ለቀድሞው /ሚኒስትር /ማርያም ደሳለኝ የኒሻን ሽልማት 
18.
ሚያዚያ 18 - ህዝባዊ መድረክ በሐዋሳ
19.
ሚያዚያ 20/21 - የመጀመሪያው የውጭ ጉዞ በጅቡቲ
20.
ሚያዚያ 23 - ህዝባዊ መድረክ በአሶሳ፣
21.
ሚያዚያ 23 - የህዳሴ ግድብ ጉብኝት
22.
ሚያዚያ 24 - የውጭ ጉዞ በሱዳን (እስረኞችን ማስፈታት)
23.
ሚያዚያ 27 - ህዝባዊ መድረክ ባሌ
24.
ሚያዚያ 28 - የውጭ ጉዞ ኬንያ (እስረኞችን ማስፈታት)
25.
ግንቦት 1 $
26.
ግንቦት 02 - የቻይና ልዑክ በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
27.
ግንቦት 06 - የነፃ ንግድ ስምምነት፤
28.
ግንቦት 06 - ኦዲኤፍ ወደ ሀገር ውስጥ የገባበት
29.
ግንቦት 07 - ለሚኒስትሮች ስልጠና ተሰጠ
30.
ግንቦት 08 - በኮንትሮባንድ ላይ የተሳተፉ 13 ሰዎች የታሰሩበት 

31.
ግንቦት 09 - የውጭ ጉዞ ሳውዲ አረቢያ (የብላቴናው መሀመድ ጉዳይ እልባት ማሰጠት)
32.
ግንቦት 10 - የውጭ ጉዞ አቡዳዲያ
33.
ግንቦት 11 - “እኔ ነኝ ኢትዮጵያመድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ
34.
ግንቦት 12 - የህዝብ ለህዝብ መድረክ በወለጋ
35.
ግንቦት 13 - የህዝብ ለህዝብ መድረክ ጋምቤላ
36.
ግንቦት 15 - ሌንጮ ለታና የፓርቲው አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት
37.
ግንቦት 17 - ፖልካጋሜን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
38.
ግንቦት 17 - አንዳርጋቸውን ጨምሮ 518 እስረኞች መፈታት
39.
ግንቦት 18 - አንዳርጋቸውን ጨምሮ በፅ/ቤታቸው አነጋግረዋል
40.
ግንቦት 19 - ግንቦት ሀያ መልዕክት ተላለፈ
41.
ግንቦት 22 - የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ለየብቻ አግኝቶ መመካከር 
42.
ግንቦት 24 - ለመከላከያ ሰራዊት ሀላፊዎች የተሰጠ ስልጠና 
43.
ግንቦት 25 - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት
44.
ግንቦት 28 - የአልጀርስ ስምምነትን ስለመቀበት (የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ውሳኔ)
45.
ግንቦት 28 - የፕራይቬታይዜሽን ጉዳዮች (የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ውሳኔ)
46.
ግንቦት 29 - ሙስና መድረክ ንግግር
47.
ግንቦት 30 - የኢታማዦር ሹም እና የደህንነት ሃላፊዎች ሹመት
48.
ግንቦት 30 - አንዳንድ ባለስልጣናት በጡረታ መሰናበት
49.
ሰኔ 01 - የዩጋንዳ ፓርላማን ማነጋገር
50.
ሰኔ 02 - የውጭ አገር ጉዞ በዩጋንዳ (የሊሻን ሽልማት)
51.
ሰኔ 04 - የውጭ አገር ጉዞ በግብፅ (ከአልሲሲሰ ጋር ስምምነት)
52.
ሰኔ 04 - ከግብፅ የተፈቱ እስረኞች ጋር ወደ አገር ቤት መመለስ
53.
ሰኔ 05 - የኦህዲድ ኮንፈረንስ በአዳማ

68.
ሰኔ 06 - በፍቼ ጨምበላላ ላይ የተላለፈ መልዕክት
69.
ሰኔ 08 - የአቡዳቢውን ልዑል በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገር
70.
ሰኔ 08 - 304 እስረኞች ምክንያት በማድረግ ተፈቱ
71.
ሰኔ 09 - የውጭ አገር ጉዞ በሶማሊያ/ሞቃደሾ
72.
ሰኔ 11 - ከፓርላማ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት ቀን
73.
ሰኔ 12 - በሀዋሳ የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት ከህዝብ ጋር ምክክር
74.
ሰኔ 12 - የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት በወላይታ ሶዶ ከህዝብ ጋር ምክክር
75.
ሰኔ 12 - የተከሰተውን ግጭት በማስመልከት ወልቂጤ ከህዝብ ጋር ምክክር
76.
ሰኔ 13 - በአሶሳ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በሽማግሌዎች ስለተፈታ ምስጋና የቀረበበት
77.
ሰኔ 14 - የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማሸማገል
80.
ሰኔ 14 - ግንቦት ሰባት ድርጅት የሰላም ጥሪውን ተቀበለ
81.
ሰኔ 16 - “ለውጥን እንደግፍ ዴሞክራሲን እናበርታበሚል የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ
82.
ሰኔ 16 - በቦንብ የተጐዱ ሰዎችን መጎብኘት
83.
ሰኔ 18 - ለተጎጅዎች ደም መለገሰ
84.
ሰኔ 19 - የቦንብ ፍንዳታውን ለመመርመር FBI ወደ አገር ውስጥ ገባ
85.
ሰኔ 20 - ድፍድፍ ነዳጅ ማምረት ስለመጀመራችን ተገለፀ
86.
ሰኔ 20 - ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር የተደረገ ውይይት
87.
ሰኔ 21 - የኤርትራ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ መምጣት
88.
ሰኔ 23 - እነ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት ከአሸባሪነት ተነሱ
89.
ሰኔ 24 - በባሕር ዳር ከተማ ለውጡን በማስመልከት የተካሄደ ሰልፍ
90.
ሰኔ 24 - የኦነግ አመራር (ጀነራል ከማል ገልቹ) ወደ አዲስ አበባ መግባት
91.
ሰኔ 25 - ለወጣቶች የተደረገ ጥሪ
92.
ሰኔ 25 - ቴክኖሎጂያዊ ዝመናን በአገራችን ለማስፋፋት በማለም የመጀመሪያዋን ሮቦት (ሶፍያን) ወደ አገር ውስጥ ማገበዝ
93.
ሰኔ 26 - በመጅሊሱና በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መካከል እርቀሰላም ማውረድ
94.
ሰኔ 28 - የውጭ ጉዞ በጅቡቲ (የኢኮኖሚ ኢንተግሬሽንን በማስመልከት)
95.
ሰኔ 29 - ለህዝብ ተወካዮች /ቤት 2011 በጀት ረቂቅን ማቅረብ
96.
ሐምሌ 01 - ጉዞ ወደ ኤርትራ
97.
ሐምሌ 02 - ከኤርትራው / ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር የሰላም ስምምነት ፊርማ
98.
ሐምሌ 02 - የኦነግ ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳን አነጋገረ
99.
ሐምሌ 02 - ለተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን በፅ/ቤቱ ተቀብሎ ማነጋገር
100.
ሐምሌ 02 - በኤርትራ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ለተመድ ጥያቄ ማስገባት



No comments:

Post a Comment