Saturday, July 14, 2018

የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ትልልቅ ጉድለቶችን ለከተማው ምክር ቤት አቅርቧል፡፡


1. ከደንብና መመሪያ ውጭ የተፈጸመ ግዥ……….…112 ሚሊየን ብር በላይ
2. በወቅቱ ያልተሰበሰበ…………..............….329 ሚሊዬን ብር በላይ

3. ጥሬ እቃ ተሰጥቶ ምላሽ ያልተደረገ……......41 ሚሊዬን ብር በላይ
4.
ለማን እንደሚከፈል የማይታወቅ ተከፋይ ሂሳብ….123 ሚሊዬን ብር በላይ



5.
በወቅቱ ያልተከፈለ ተከፋይ ሂሳብ…...............137 ሚሊዬን ብር በላይ
6.
ከመመሪያ ውጭ ተከፈለ አበል…………….298 ብር በላይ
7.
ከውል በላይ ተከፈለ ሂሳብ…………….…….4 ሚሊዬን ብር በላይ
8.
ማስረጃ ሳይቀርብ የተከፈለ…………......96 ብር በላይ
9.
ያለ አግባብ ለተለያየ ህትመት የዋለ…………..13 ሚሊየን ብር በላይ
10.
የስራ ግብር ያልተከፈለበት ክፍያ…………..…840 ብር
11.
ለፋርማሲ አገልግሎት ተገዝተው ስራ ላይ ያልዋሉ የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች…………...11 ሚሊየን በላይ
12.
በቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝ በኩል በራሳቸው ስም 9 ዩኒቨርሲቲዎች 7 ቶን ብረት 4 ሚሊዬን ዶላር ወጭ ተደርጎ ቢገዛም ዩኒቨርሲቲዎቹ ስለመረከባቸው ሰነድ የለም፡፡


No comments:

Post a Comment