ፍቅራችን የተጀመረዉ የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለን ነበር፦አንድ ዩኒቨ ገባን እሳ 3፣ እኔ ደግሞ 5 ዓመት።
ፍቅራችን የግቢ ተማሪዎችን በሙሉ ያስቀና ነበር,ቁርስ ምሳ እራት ተለያይተን በልተን አናዉቅም፣ሳንተያይ መዋልም ሆነ ማደር አንችልም ቢሆንም ግን ጊዜዉ ደረሰና ተመረቀች።
ከዛ ቃል ተገባባንና 2 ዓመት ልጠብቀኝ ተለያየን።
ሄደች,ከ5 ወር በሃላ ስራ ጀመረች።
ስራ እስክትጀምር ድረስ ኩርስ ምሳ እራት መብላቴን በእያንዳንዱኣ ሰዓት እየደወለች ትጠይቀኝ ነበር እኔም እንደዛዉ።
ከሚገባዉ በላይ አምናታለሁ ታምነኛለች።ሁለታችንም ስለመለየት አስበን አናውቅም፡ቤ/ክ እንካ ሂደን ሞታችን 1 ቀን እንዲሆን እንፀልይ ነበር።
ስራ ከጀመረች በሃላ ግን ባህሪዋ ተቀየረ
በሆነ ባልሆነዉ መቆጣት ጀመረች
መደወል አቆመች
እኔ ስደዉል እንዴት በዚህ ሰዓት ትደዉላለህ ብላ ትቆጣለች
ብቻ ባህሪዋ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ
ከወራት በሃላ እባክህ አትረብሸኝ እኔ የራሴ የምለዉን ህይዎት ጀምሬለሁ ም/ቱም አንተን 2 አመት መጠበቅ ስለማልችል አለችኝ።
አላመንኩም፦ሄድኩ ከሃላፊዋ ጋር የሞቀ ትዳር መስርታለች
ሰዉየዉ ቆንጆ ቤት እና የቤት መኪና አለዉ ሀብታም ነዉ ወጣት ነዉ፣በመልክ በቁመና በሀብት በሁሉም ነገር ይበልጠኛል።
ቢሆንም ግን አእምሮየ መቀበል አልቻለም፣መማር አቃተኝ፣ነገርካት የራስህ ጉዳይ እኔን አይመለከተኝም ከፈለግህ ገደል ግባ አለችኝ።
አሁኝም አላረፍኩም፡አናገርካት፡ተጠይፋ ሰላም አለችኝ
በመጨረሻ እንዲህ አለችኝ፦ አንተ ለኔ አትመጥንም መጀመሪያ እራስህን ለዉጥ።
ድጋሜ ስሄድ ለፖሊስ አስያዘችኝ፦6 ወር በእስር ቤት አሳለፍኩ፣ት/ቴ ተቃረጠ።በዓቱ ቀጠልኩ፥
ቢሆንም ግን ባህሪየ ተቀየረ,ሴት ካየሁ ያመኛል,ወደኔ ከመጣች እማታለሁ እሳደባለሁ

No comments:
Post a Comment