ሰኔ 28፣2010
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን የውስጥ ቁሳቁሶችን ሊያመርት ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን የውስጥ ቁሳቁሶችን ለማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት ኤሲ ኤም ኤሮ ስፔስ ከተባለ የጀርመን ኩባንያ ጋር ተስመማ።
ፋብሪካው የአውሮፕላን ወንበሮች ልባስ ፣ የኤሌትሪክ ማስተላለፊያ ሽቦዎች ፣ የደህንነት መጠበቂያ ቀበቶ ና ሌሎች የውስጥ ቁሳቁሶችን የሚያመርት ይሆናል።
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ፋብሪካው በቦሌ ለሚ አልያም በአይሲቲ ፓርክ ተገንብቶ ማምረት እንደሚጀምር ገልፀዋል።
No comments:
Post a Comment