Monday, July 23, 2018
Sunday, July 22, 2018
ሰማይና ምድር በምስክርነት
አንድ ነጋዴ የተለያዩ እቃዎችን በአጋሰሶቹ ጭኖ
በጉዞ ላይ እንዳለ ሶስት ቀማኞች ከመንገድ ጠብቀው እቃዎቹንና ብሩን ይዘርፉታል፡፡ነጋዴውም በፍርድ አሰጣጥ ችሎታቸውና በዘዴኝነታቸው
ታዋቂ ወደነበሩት ፊታውራሪ ሃብተገወርጊስ ወይም አባ መላ ችሎት በመቅረብ በደሉን ያሰማል፡፡
Saturday, July 14, 2018
Subscribe to:
Posts (Atom)





